ሄዋን ገ/ወልድ – ከምኔው / Hewan G/weld – Keminew

Single , 0 Comment on ሄዋን ገ/ወልድ – ከምኔው / Hewan G/weld – Keminew

ወይ ላትናገር ወይ ላትረዳወዲ ወዲያ እያልክ ደርሶ እንደ እንግዳማረግህ ሳያንስ እኔን ባለዳ ሁሉን ካሟላው ካካልህ በላይከአይኔ አልፎ ድንገት ቀያይሮ ፀባይምኔው ተገኘ ፍቅርህ ልቤ ላይ ምኔው ለምጄህ ለምጄህ አረፍኩ ወድጄህምኔስ ነው...

Continue Reading

ቴዲ አፍሮ – ደሞ በአባይ / Teddy Afro – Demo be Abay

Teddy Afro , 0 Comment on ቴዲ አፍሮ – ደሞ በአባይ / Teddy Afro – Demo be Abay

ደሞ በአባይ ድርድርደሞ በአባይ …ማን ዝም ይላል ሆኖ ዜጋደሞ በአባይ …አባይ አባይ … ቼ በለው ኧረ ቼ በለው 2x ቼ በለው >>አባቱም ገዳይቼ በለው >> እናቱም ገዳይቼ በለው >> ድርድር...

Continue Reading

ሄኖክ ጌታቸው ከ ጊልዶ ካሳ – ብሶብኛል / Henok Getachew – Besobeshal

Single , 2 Comments on ሄኖክ ጌታቸው ከ ጊልዶ ካሳ – ብሶብኛል / Henok Getachew – Besobeshal

አልቻልኩትም ዛሬ ደሞ ከትላንትናውለካ ስትመጪነው እኔ ደና ምሆነውሰላም ሆኜ ተጫውቼ አረፍ ልል ስልበቃ ልሂድ ትይኛለሽ አይንሽን ሳልጠግብ ደሞ ስናፍቅ ምን እሆን ይሆንካላገኘሁሽ ደስተኛም አልሆንቶሎ ድረሺ እንዳልከፋእናፍቃለው ነይ የኔ ተስፋ ፍቅሬ...

Continue Reading

ሮባ_ጁኒየር -ፎቶሽን / Roba Junior -Photoshen

Single , , 0 Comment on ሮባ_ጁኒየር -ፎቶሽን / Roba Junior -Photoshen

አሁንም ይታየኛል ያንቺ የኔን ብናገር ማንስ ያምነኛል ስደሰት ስከፋ ባይንሽ አይተሻል ሚስጥር የምለዉን ሁሉንም ታዉቂያለሽ ስለኔ ሌላነት ሰዉም ሳይነግርሽ ማንም ሳትሰሚ ከኔዉ አረጋገጥሽ እኔም እንደዛዉ ተደብቆ ያለዉ ፍቅር ሽፋኑ አብቦ...

Continue Reading

ኤልያስ ተሾመ – ኪያዬ/ Elias Teshome – Kiyaye

Single 1 Comment on ኤልያስ ተሾመ – ኪያዬ/ Elias Teshome – Kiyaye

[ነበር ወይ የገባሽው ቃል ሌላ ስትለምጅ በአንዴ የሚጣል ልቤ አልቻለም አምኖ ሊቀበል ሰማው አፍሽ በሌላ ሲምል] 2X ” የኔ አለም ብዙ አልፈን በፍቅር ታጅበን በዜማ በልብሽ በልቤ ተማምለን ማንም ሰው...

Continue Reading

ዳዊት ፅጌ-ደግሞ በዚህ ላይ /Dawit Tsiga- Demo bezi Lay

Dawit Tsiga 0 Comment on ዳዊት ፅጌ-ደግሞ በዚህ ላይ /Dawit Tsiga- Demo bezi Lay

ወርቅ አልማዝ ብልሽ ይገልፅሻል ወይ ዉድ እንቁ ብልሽ ይገልፅሻል ወይ ስም አጣሁልሽ የኔ ስጦታ መቼም ልዩ አርጎ ፈጥሮሻል ጌታ ስም አጣሁልሽ የኔ ስጦታ ሁሉን ሙሉ አርጎ ፈጥሮሻል ጌታ የሚገርመኝ አይንሽን...

Continue Reading

ዳዊት ፅጌ-የኔ የኔ /Dawit Tsiga – Yene Yene

Dawit Tsiga 0 Comment on ዳዊት ፅጌ-የኔ የኔ /Dawit Tsiga – Yene Yene

እኔ ምን እልሻለሁ ቃልም የለኝ ባንቺ ሞልቶ አይቻለሁ የጎደለኝን ሀዘኑን ያንን ዘመን ረስቼ በፍቅርሽ ስቄ ታየሁ ፈክቼ በልቤ ያነገስኩሽ ፈቅጄ ኑሪልኝ የክፉ ቀን ወዳጄ የንጋት ፀሎቴን ያልኩትን አዳምጦ (ያልኩትን አዳምጦ)...

Continue Reading

ዳዊት ፅጌ-ደሀ አይጣላ ከውሃ/ Dawit Tsiga – Deha Ayetala Kewha

Dawit Tsiga 0 Comment on ዳዊት ፅጌ-ደሀ አይጣላ ከውሃ/ Dawit Tsiga – Deha Ayetala Kewha

አንዲት ሴት ነበረች የቤት ሰራተኛ ቀን ስትደክም ውላ ሌትም የማተኛ ኑሮዋ ሆነና የአርባ ቀን እድሏ ልጅ እያጠባች ነው የተለያት ባሏ ላንድ ልጇ ስትል በነፃ እየሰራች ደሞዟን ሳትል ነው ለፍታ ያሳደገች...

Continue Reading

ዳዊት ፅጌ-እትቱ / Dawit Tsiga – Etetu

Dawit Tsiga 0 Comment on ዳዊት ፅጌ-እትቱ / Dawit Tsiga – Etetu

እትቱ እትቱ በረደኝ እትቱ በቀን በፀሀይ እትቱ ናፍቆትሽ ክረምቱ እትቱ ይዞት ገባ ወይ ዛሬስ ዛሬስ ከዓይኔ ባጣሽ ዛሬስ ድንገት በማርፈድሽ ዛሬስ ላምባዬን አንስቼ ወጣሁኝ ወጣሁ ልፈልግሽ ዛሬስ ወጣሁ ልፈልግሽ እትቱ...

Continue Reading