ዮሐና – ህልም / Yohana – Helem Lyrics

ሁኔታ ይፈትናል ፈተና ሰውን ይለያልጊዜ ፈራጅ ሁሉን ያያልጎበዝን ከውድቀት ያስጥላልይቆጠራል ደቂቃ ይመዘናልሁሉን ለህልሙ የሰጠ መድረስን ይታደላል ሁሌ … ሁሌ አሻግሬ እያየሁእያየሁ … እያየሁመምጫሽ ያጓጓኛልሁሌ እናፍቅሻለሁናፍቃለሁ……