አንተ አደለህ ወይ ዋናው
አንተ አደለህ ወይ ዋናው
አንተ አደለህ ወይ ዋናው

ልብህ ለምን ግን ከፋው
አንተ እኮ ነህ ኧረ ዋናው
አንተ ለኔ ነህ ዋናው
አንተ ለኔ ነህ ዋናው
ልብህ በፍፁም አይክፋው

በዝቅታ በከፍታ በሐዘንም በደስታ
በህመም እንዲሁ በጤና
እንደማንለያይ መች ተረሳህ

ቃላችን ዛሬ ለኔ ፅኑ ነው
አይሸረሸር ከዚህም በላይ ነው
አይዞህ አትስጋ ልቤ ነው ካንተ ጋር
ለኔ አንተ ላንተ ብቻ

አንተ አደለህ ወይ ዋናው
አንተ አደለህ ወይ ዋናው
አንተ አደለህ ወይ ዋናው

ልብህ ለምን ግን ከፋው
አንተ እኮ ነህ ኧረ ዋናው
አንተ ለኔ ነህ ዋናው
አንተ ለኔ ነህ ዋናው
ልብህ በፍፁም አይክፋው

በዝምታ የሚፈታ አንድም ነገር የለምና
አታኩርፈኝ ቆርጠህ ተስፋ
እሺ ያለኛ ማን ሊረዳ

የኔ ድካም ያንተም ዝለት ነው
ያንተ ክፍተት የኔም ውድቀት ነው
ስለዚህ ልብህ ስጋቷን ትታ ትሞላ ተስፋ እንደገና

(አንተ ለኔ ነህ ዋናው
አንተ ለኔ ነህ ዋናው
ልብህ በፍፁም አይክፋው )3X

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *