ጊዜው ይርዘም እንጂ መቼ እረሳሃለው በሆነ ባልሆነው እናናናፍቅሃለው ይግረምህ እና ዛሬም እወድሃለሁ አንጀቴን አስሬ ይኸው እኖራለሁ እርቄ ሄጃለሁ ሁሉን ትቼ ትዝታን በልቤ አስቀርቼ ምነው የምቀጣ…
አስቴር አወቀ – ሃሎ / Aster Aweke – Hallo
የትላንትናው ህልሜ እውነት የሆነ እንደሆን በእግርም በ ፈረስም ያምጣልኝ አንተን የ44ቱ ደብር ይስሙኝ ካህናቱ ድረስልኝ አካሌ ሊበላኝ ነው ቤቱ የኔ ወዳጅማ አንተማ ማን ችሎ ማን…
አስቴር አወቀ – ኢትዮጵያ / Aster Aweke – Ethiopia
የፍቅርን ረድኤት አብዝቶ የ ሰላምን ፀሀይ አብርቶ ደስታና ፍቅር እንዲኖሮ ያርግልን ለኢትዮጵያችን አንድነት በሰላም አሸብርቆ ይምጣልን በእልልታ ታርቆ ደምቆ ካሎኝ ልምጣ ፍቅር ይውረድልን በኢትዮጵያችን በምስራቅ…