ብስራት ሱራፌል – አለና/ Bisrat Surafel – Alena

Bisrat Surafel0 Comment on ብስራት ሱራፌል – አለና/ Bisrat Surafel – Alena

ገና ከጅምር ስናይ ሰናዩን ያዉቀዉ የለም ወይ ልብሽ ጉዳዩን ፍቅርሽን ላልተዉ አቃተኝ ብዬ ምንየን ልስጥሽ ምነን ከልክዬ ከነብነብ አርጊኝ በይ በነጠላሽ መዉደድ እኮ ነዉ የመዉደድ ምላሽ ገና ነዉ ገና አለን...

Continue Reading

ብስራት_ሱራፌል – ቃል_በቃል \ Bisrat Surafel \ Kal Be Kal

Bisrat Surafel0 Comment on ብስራት_ሱራፌል – ቃል_በቃል \ Bisrat Surafel \ Kal Be Kal

ከቃል በቃል ስጦታ አየሁ ህልሜ ሲፈታ ደስታ ሆኖ የኔ እጣ ገርሞኝ ባንቺ ሲመጣ ደስ ደስ አለኝ ደስ ሳይ የልቤን ትርታ ሞልተሽዋል በደስታ አሁንማ ምን ልልሽ ዝም ብዬ ልውደድሽ ደስ ደስ...

Continue Reading

ብስራት_ሱራፌል – ጎዳናው \ Bisrat Surafel – Godanaw

Bisrat Surafel0 Comment on ብስራት_ሱራፌል – ጎዳናው \ Bisrat Surafel – Godanaw

አይከሰስም ጎዳናው ወሳጅ ነው አይከሰስም ጎዳናው መላሽ ነው ነያ ነያ ነያ ነያ ናፍቀሽኛል እና አንዴ አይንሽን ልያ⏩2X 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞 የልጅነት ፍቅር ያፍላነት ትዝታ..ያፍላነት ትዝታ በልብ የቋጠሩት ኪዳን አይፈታ..ኪዳን አይፈታ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞 አብሮ...

Continue Reading

ብስራት_ሱራፌልft ልጅ_ሚካኤል – አትንኳት \ Bisrat Surafel ft Lij Michael- Atenkuwat

Bisrat Surafel0 Comment on ብስራት_ሱራፌልft ልጅ_ሚካኤል – አትንኳት \ Bisrat Surafel ft Lij Michael- Atenkuwat

ኡ ላላ ኡኡ ላላ ኡ ላላ ኡኡ ላላ 🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸 ያቺ እርግቤዋ ልጅ አንጀት የምትበላ ኡ ላላ ትርፍ ክንፍ የላትም አትምቱዋት በባላ ኡኡ ላላ ፀባዩዋ ፍቅር ነው አመሉዋ ዝምታ ኡ ላላ...

Continue Reading

ብስራት_ሱራፌል-እይዋት\ Bisrat Sufafel – Eyewat

Bisrat Surafel0 Comment on ብስራት_ሱራፌል-እይዋት\ Bisrat Sufafel – Eyewat

ይሰማኛል ደስታ ከሌሎች አብልጣ ኮራ እያለች ወደ እኔ ስትመጣ አታምርም ወይ ታዲያ የ እውነት እይዋታ ገና ከሩቅ በአይኖቿ የምትረታ 🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹 እይዋት የልቤ ብዬ ያልኳቹ .. እይዋት የማጫውታቹ .. እይዋት እኔን...

Continue Reading