አንተ አደለህ ወይ ዋናው አንተ አደለህ ወይ ዋናው አንተ አደለህ ወይ ዋናው ልብህ ለምን ግን ከፋው አንተ እኮ ነህ ኧረ ዋናው አንተ ለኔ ነህ ዋናው…
ቸሊና – በይቅርታ / Chelina – Byikerta
ሁኖ ወዳጅ ለክብሬ የቆመ ህልሜንም ሰበከኝ ከኔ እንደወገነ ድምፄን ወስዶ የኔ እንዳልነበረ ሆነ ባለውለታ በኔ ላይ ከበረ ምን ሊበጀን ልኑር ከጨለማ ትላንት ሳስብ ስከፋ የኔን…
ቸሊና – በዜማ / Chelina – Bezema
ላላላ ላላ ላ ላ ላ በፈለቀ በሚጣፍጥ ዜማ መሰንቆ ዋሽንት ከበሮ አመጣና አማረጠ ቅኝት አንባሰል ትዝታ ልገልጽ ፍቅሬን መፃፊያ አነሳና የተሸሸጉ ቃላት በልዩልዩ ቋንቋ ..…
ቸሊና -በቶሎ / Chelina – Betolo
መሰላቸት ከየት መጣብን ተዋደን መች ጨረስን ዘንድሮ ሳይፈርስ ቤታችን ዘሞ አዎ ዘንድሮ እናበጅ መፍትሄ በቶሎ መማማል ይጥፋብን ግን መካሰስ ምን ሊያረገን ዘንድሮ ሳይውል ሳያድር ሁሉን…
ቸሊና – ሳይ ባይ / Chelina – Say Bay
ሳይ ባይ ናፍቄ እስካይ አይኖች ላይ አቅንቼ ሳይ አይ አይ አይመጣም ባይ በዝተውም ባይ አመንኩኝ ላይ ካላንተ አይሞቅ ግቢው ጓሮ ይደብታል ዝምታው በዝቶ ጮሆ አየው…
ቸሊና – አይዞን / Chelina – Ayezon
ዓለም ሞላዋ ተርመስምሶ አረፍ ለማለት ፋታ ታጥቶ በዚም በዚያም የህይወት ፍልሚያ ሲያስጨንቀን ሲያምታታ ሁሁሁሁ አይይዞን ሁሁሁሁ ሁሁሁሁ አይይዞን ሁሁሁሁ ጣፋጭ ሰርተን ፍሬው ሲታይ ሳንበላው ሲሆን…