ፍቅርን ሲሻ ልቤማ ደክሞ
አገኘሻ ሳይድንም ታሞ
ጨምሮልሽ ውበቱን ደሞ

ካንቺ ውጪ ልቤ አይቶ አያቅ አልሞ
በልቤ ላይ ፍቅርሽ ታትሞ
የቃልኪዳን ጣትሽን ስሞ

አ ን ቺ ን ብያለው
ሌላ ይቅር ትቻለው
ወዲያ ታድያ ምን እመኛለው
በቃ አንቺን አጊንቻለው

[አገኘው የራሴን በቃ
ወዲ ወዲያ ማለት ተውኩ
በመውደድሽ ታክሞ
ልቤማ ቀረ አንቺን ብሎ

አገኘው የራሴን በቃ
ወዲ ወዲያ ማለት ተውኩ
በመውደድሽ ታክሜ
አይ እኔ ታድዬ] 2x

በቃ ሌላ ማየት ተውኩ

ሳላያት ውዴን ቆይቼ
ስፈልግ ሳስስ ከርሜ
አልቀረማ ይኸው መጣቻ
በቀን ማታ ትታያ ደምቃ

ቲ ቲ ቲ
ትታይ ትታይ እኔጋ
ሁሌም አምራ ደምቃ
ትታይ ትታይ እኔጋ

አገኘው የራሴን በቃ
ወዲ ወዲያ ማለት ተውኩ
በመውደድሽ ታክሞ
ልቤማ ቀረ አንቺን ብሎ

አገኘው የራሴን በቃ
ወዲ ወዲያ ማለት ተውኩ
በመውደድሽ ታክሜ
አይ እኔ ታድዬ

በቃ ሌላ ማየት ተውኩ

1 Reply to “ዳጊ ዲ – በቃ / Dagi D – Beka Lyrics”

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *