ወርቅ አልማዝ ብልሽ ይገልፅሻል ወይ ዉድ እንቁ ብልሽ ይገልፅሻል ወይ ስም አጣሁልሽ የኔ ስጦታ መቼም ልዩ አርጎ ፈጥሮሻል ጌታ ስም አጣሁልሽ የኔ ስጦታ ሁሉን ሙሉ…
ዳዊት ፅጌ-የኔ የኔ /Dawit Tsiga – Yene Yene
እኔ ምን እልሻለሁ ቃልም የለኝ ባንቺ ሞልቶ አይቻለሁ የጎደለኝን ሀዘኑን ያንን ዘመን ረስቼ በፍቅርሽ ስቄ ታየሁ ፈክቼ በልቤ ያነገስኩሽ ፈቅጄ ኑሪልኝ የክፉ ቀን ወዳጄ የንጋት…
ዳዊት ፅጌ-ደሀ አይጣላ ከውሃ/ Dawit Tsiga – Deha Ayetala Kewha
አንዲት ሴት ነበረች የቤት ሰራተኛ ቀን ስትደክም ውላ ሌትም የማተኛ ኑሮዋ ሆነና የአርባ ቀን እድሏ ልጅ እያጠባች ነው የተለያት ባሏ ላንድ ልጇ ስትል በነፃ እየሰራች…
ዳዊት ፅጌ-እትቱ / Dawit Tsiga – Etetu
እትቱ እትቱ በረደኝ እትቱ በቀን በፀሀይ እትቱ ናፍቆትሽ ክረምቱ እትቱ ይዞት ገባ ወይ ዛሬስ ዛሬስ ከዓይኔ ባጣሽ ዛሬስ ድንገት በማርፈድሽ ዛሬስ ላምባዬን አንስቼ ወጣሁኝ ወጣሁ…
ዳዊት ፅጌ-ውዴ ውዴ/ Dawit Tsiga – Weda Weda
ዓይኔማ አሀሀ አይፈልገው ካንቺ አልፎ ማየትን አካሌም አይታክተው አብሮሽ መቆየትን ውዴ ውዴ የኔው ነሽ ስሜቴ በዓይን የሚገባሽ ውዴ ውዴ የኔው ነሽ ጨዋታ በዓይን የሚገባሽ ወሰን…
ዳዊት ፅጌ-አስችሎሽ/ Dawit Tsiga – Asechelosh
አስችሎሽ ይሁን አስችሎሽ በኔ ላይ ሌላ ሰው የሆንሽ አስችሎሽ ይሁን አስችሎሽ በኔ ላይ ሌላ ሰው የሆንሽ አስችሎሽ ይሁን አስችሎሽ በኔ ላይ ሌላ ሰው የሆንሽ እኔንጃ…
ዳዊት ፅጌ-የኔ የኔ/ Dawit Tsiga
እኔ ምን እልሻለሁ ቃልም የለኝ ባንቺ ሞልቶ አይቻለሁ የጎደለኝን ሀዘኑን ያንን ዘመን ረስቼ በፍቅርሽ ስቄ ታየሁ ፈክቼ በልቤ ያነገስኩሽ ፈቅጄ ኑሪልኝ የክፉ ቀን ወዳጄ የንጋት…
ዳዊት ፅጌ – ባላገሩ 4 / Dawit Tsige- Balageru 4
ምን ልሁን … ባላገሩ ምን ልሁን … ባለሀገሩ ምን ልሁን ምን ልሁን ያንገበግበኛል አቤት እንደ ልጅነቴ አዬ አዬአዬአዬ አንቺን ከፍቶሽ ከማይ አቤት ይሻለኛል ሞቴ አዬ…
ዳዊት ፅጌ – የኔ ዜማ / Dawit Tsige – Yene Zema
ፍቅር ነው መንገዴ ይቅርታ ነው ልምዴ ስኖር ከሱ በላይ ምንም ነገር አላይ የአበቦቹም ውበት ያልፋል ብርቱም ያሉት ይሸነፋል የሰማዩም የምድሪቱም ፍቅር ላይ ነው መሰረቱ ፍቅር…
ዳዊት_ፅጌ – ቻል_ዘንድሮ /Dawit Tsiga – Chal Zendero
ተይ ለማለት እንኳን እያቃተኝ መናገር ደፍሮ ቻል አርጌው ልደር እስኪ ልክረም ልግፋው ዘንድሮ ከተባለ ይሄም ኑሮ ይሄም ኑሮ ይሄም ኑሮ ይሄም ኑሮ ለመርሳት ለመራራቅ እሷን…