ለፍጥረት ሁሉ ይመሻል ለውበትሽ ያኔ ይነጋል፤ ታምሪያለሽ ልክ ሌቱ ሲጀምር እንደውቧ እንደጨረቃ ሲመሽ ነው መልክሽ ሚፈካው እጅ ነሳው አልኳት አደርሽ እንደምን ሚያበራልሽ አትፈልጊም በሌላ ብርሀን…
ዲጄ ሮፍናን – ይድረስ \ DJ Rophnan – Yedres
ይድረስ ላምወድሽ እጅግ ለምታምሪው ይድረስ ለአይኔ ቆንጆ ይህን ለምትሰሚው የውስጤን በደብዳቤ እንዲህ ብዬ ፃፍኩት ፖስታውን ትቼ በዜማዬ አሸግኩት። ከአልማዝ ከዕንቁ በላይ መልዕክቴ ይበልጣል ወረቀት ተቀዳጅ…
ዲጄ ሮፍናን – ልንገርሽ \ DJ Rophnan – Lingersh
አንቺ ሰው ልገልፅሽ ቃላት አጣሁልሽ ጠፋና የምለው ገና ሳልጀምረው ልንገርሽማ እንድታውቂው ልሞክር ቃል ልደረድር ከየት ብዬ ልጀምር እ ልጀምር ነይ ነይ ልንገርሽማ ልገጥምልሽ ሞከርኩና ቤቱን…
ዲጄ_ሮፍናን -ፒያሳ_ላይ \ DJ Rophnan – Piazza Ly
ትዝ ይለኛል እንደ ትላንት የመጀመሪያ ቀን ሳያት ያኔ የቬል ሱሪው ነገር አፍሮ ብጥር ብጥር ብጥር ከአዲስ ከተማ በቶሎ..አይ በቶሎ ጎዞዬ ቤቴ አራት ኪሎ..አይ አራት ኪሎ…