ደሞ በአባይ ድርድርደሞ በአባይ …ማን ዝም ይላል ሆኖ ዜጋደሞ በአባይ …አባይ አባይ … ቼ በለው ኧረ ቼ በለው 2x ቼ በለው >>አባቱም ገዳይቼ በለው >>…
ቸሊና- ዋናው / Chelina – Wanaw
አንተ አደለህ ወይ ዋናው አንተ አደለህ ወይ ዋናው አንተ አደለህ ወይ ዋናው ልብህ ለምን ግን ከፋው አንተ እኮ ነህ ኧረ ዋናው አንተ ለኔ ነህ ዋናው…
ሚካኤል በላይነህ – ስወድሽ \ Michael Belayenh – Sewedsh
የሰማይ መሬቱ የባህር ስፋቱ እንደ አለም ዳርቻ እንደ እርቀቱ አይኖችሽን በአይኔ ተዳክሜ እያየሁ ስወድሽ ስወድሽ ውዴ ወድሻለሁ የሰማይ መሬቱ የባህር ስፋቱ እንደ አለም ዳርቻ እንደ…
ወንድሙ_ጅራ – ስሜ_ነሽ \ Wendmu Jwra – Sema Nesh
ደስ ይላል ደስ ይላል ያሠብኩት ተሳክቷል ዝንፉም ተቃንቷል የጎደለው ሞልቷል ድፍርሱ ጠራ ህልሜም ተፈታ የተመኘሗት እጄ ገብታ ብርሃን ፈነጠቀች ገና ወጣች ጀንበር እስከ ዛሬ ለኔ…
ቴዲ_አፍሮ – ማር_እስከ_ጧፍ \ Teddy Afro – Mar Eske Tewat
የጸበል ዳር እንኮይ ወንዝ ያወዛት ቅጠል ተሸፍናው ዋርካ ከልሏት የ ዛፍ ጠል የት ነበር ያረኩት ቀፎዬን ስል ኖሬ ንብ ተከትዬ ባይ ጎጃም ኑራ ማሬ (ጎጃም…
#ቴዲ አፍሮ #አፄ ቴዎድሮስ
የሰገደላት ውበቱ ፤ ያቺን የቃል መስታይት ሞቶ ቀደማት ቴዎድሮስ ፤ ቆሞ ስቃዩዋን ላለማየት የወደቀላት ውበቱ ፤ ያቺን የቃል መስታይት ሞቶ ቀደማት ቴዎድሮስ ፤ ቆሞ ስቃዩዋን…
#ቴዲ አፍሮ – እማ ዘንድ ይደር \ Teddy Afro – Ema Zend Yeder
እማ ዘንድ ይደር ሄዶ ጎኔ ሰው አልሆንም ካላንቺ እኔ፡፡ ማ ዘብ ኖሮ ለኔ ገላ ደግሞ አያለሁ ካንቺ ሌላ ልምጣ ወይ ልቅር ምን ይሻለኛል ከፍቅርሽ ‘ሚያስጥል…
ቴዲ አፍሮ – አናኛቱ \ Teddy Afro – Anagnatu
አይሰለቸኝ እኔ አንቺን በመጠበቅ ልቤ ጓጉቷል እንጂ ምክንያቱን ለማወቅ ምክንያቱን ለማወቅ መጣሽ መጣው ስትዘገይ እሰጋለው ምን አገኛት ብዬ ስትዘገይ እኔ ሰጋለው ደሞ እጨነቃለሁ ስትዘገይ እኔ…
ቴዲ_አፍሮ – አሜን \ Teddy Afron – Amen
ቀን በ አደባባይ በከተማ አገር እያየ እየሰማ ልቤን በውበት ድንገት ሰውረሽው እስከኔው ጨምረሽ ወይ አልወሰድሽው 2x ጋልቦ በገራው ፈረስ ርቆ ተጓዥ ለጉዳዩ እንዴት ይጥላል ልቡን…
ቴዲ አፍሮ – መማፀኔ \ Teddy Afro Mematsena
ቀና አታድርጉኝ እኔን ከሄደች ትታው መማፀኔን ተክዤ ልግፋው ይህ ሐዘኔን ጨለማ አልብሰው ስትሄድ የፈካው ቀኔን እኔስ አቅም የለኝም እባክሽ ብዬ ልመልሳት ቢፈጀው ልቤን የፍቅር እሳት…