ተው ያልሽኝን ተውኩት እታዘዝሻለው ሌላም ካለ በይኝ እተውልሻለው አንቺ ካልወደድሽ እረ ሲቀር ይቅር የማልተወው የለም ካንድ አንቺ በስተቀር(2X) ተው ተው ሲሉኝ ያኔ ያልተውኩትን እንዳልሰማዋቸው ያለፍኩትን…
እዮብ_መኮንን እሮጣለሁ \ Eyob Mekonnen – Erotalew
የኔነቴን አሻራ በምድሪቷ ሳልጥፍ በ ዕውቀቴ ሳልሠራ ለመኖር ሳልታገል ለ ሞት ሙት ሆኜለት መች እቀመጣለው እሮጣለው (×4) ለ ሞት ሞት ሆኜለት መች እቀመጣለው እሮጣለው (×4)…
ኢዮብ_መኮንን ሰማዋቸው_ሲያሙኝ \ Eyob Mekonnen – Semawachw
# ኢዮብ_መኮንን # ሰማዋቸው_ሲያሙኝ ሰማዋቸው ሲያሙኝ በምሽት እንደሌለው አስበው ምን ነካው ይሄን እያሉ ብርቱና ፅኑን ሰው(2x) አሉኝ ካቡኝ አሉኝ ካቡኝ ከደረጃው ዝቅ አለ ሞኝነት ነው…