ጎሳዬ ተስፋዬ – ልቧን አልፎ\ Gossaye Tesfaye – Lebuwan Alefo

Gossaye Tesfaye 1 Comment on ጎሳዬ ተስፋዬ – ልቧን አልፎ\ Gossaye Tesfaye – Lebuwan Alefo

[አልፎ ልቧን አልፎ ልቧን አልፎ] 4X ምነው ብወዳት የሷን ፍቅር የሚያህል ፍቅር ብሰጣት እላለሁ እላለሁ ምነው ብወዳት ያለምንም ቅሬታ ልቤን ብሰጣት እላለሁ እላለሁ ግን ብዬ ግን ብዬ ምን እንደሆን አላውቅም...

Continue Reading

ጎሳዬ ተስፋዬ-ያለ ፍቅር ከንቱ / Gossaye Tesfaye – yale fiker kentu

Gossaye Tesfaye 0 Comment on ጎሳዬ ተስፋዬ-ያለ ፍቅር ከንቱ / Gossaye Tesfaye – yale fiker kentu

ከፍ ከፍ ብዬ ከማጣ ፍቅር ዝቅ ዝቅ ብል አልሰኝም ቅር ሰው ወዶኝ ትልቅነቴም ይቅር በሀገር ተፎክሬ ሁሉም ሰው ቢለኝ አንቱ #ያለ_ፍቅር_ከንቱ አይደላኝ ኧረ እኔ ስሜ በመፍራቱ መውደድ ነው ኩራቱ ከፍ...

Continue Reading

ጎሳዬ ተስፋዬ – አንቃን / Gossaye Tesfaye – Anekan

Gossaye Tesfaye 0 Comment on ጎሳዬ ተስፋዬ – አንቃን / Gossaye Tesfaye – Anekan

[ሰላም ይስጠን እግዜር ገናና ከጋረደን ጥቁር ደመና ጊዜው ይሆን እላለው እኔ የሚሆነውን ሳስተውል በአይኔ]2X እንዲያው አንዳንዴ ይገርማል ኧረ እንደው አንዳንዴስ ይደንቃል እንዴት ተንዶ ፍቅራችን ማነው ያራራቀን የእውነት ቃል በጊዜ አስታከን...

Continue Reading

ጎሳዬ ተስፋዬ – ጭር ካለው ቦታ / Gossaye Tesfaye – Cher Kale Bota

Gossaye Tesfaye 0 Comment on ጎሳዬ ተስፋዬ – ጭር ካለው ቦታ / Gossaye Tesfaye – Cher Kale Bota

ውስጤን ለማዳመጥ በዝምታ እስኪ ልሂድ ደሞ ጭር ካለው ቦታ ለልቤ ጓደኛ እራሴው ነኝ ዛሬ ልስጠው ግዜ ላጫውተው ያጫውተኝ ድንገት እንደነቃ እንደባነነ ግራ መጋባቴ የሚል ወገን አንዳንዴም ከራሴ ሳወራ ነው ከውስጤ...

Continue Reading

ጎሳዬ ተስፋዬ – ላግኝሽ አንዴ /Gossaye Tesefaye – Lagegnsh ande

Gossaye Tesfaye 0 Comment on ጎሳዬ ተስፋዬ – ላግኝሽ አንዴ /Gossaye Tesefaye – Lagegnsh ande

ልክ እንደ አንዱ አካሌ ከቀረሽ በሆዴ በይላ በይላግኝሽ አንዴ ብቶኝኝ ገዴ ፍቅር ሰው ሲይዝ እንዴት ነው አልኩና ..አሀሀ ከአንድም ሁለቴ ይዞኛልና .. ኦሆሆ ምን እንደማደርግ ለኔ ባይገባኝም አቤት ጭንቄ ፋታ...

Continue Reading

ጎሳዬ ተስፋዬ – እስከ እሁድ/ Gossaye Tesfaye – Eske Ehud

Gossaye Tesfaye 0 Comment on ጎሳዬ ተስፋዬ – እስከ እሁድ/ Gossaye Tesfaye – Eske Ehud

ሰው አይጠፋም ቤትሽ ከእሁድ እስከ ከእሁድ ዳስ ጥለሽበታል ላንድም ቀን ላይወርድ ያላየሽ አይድንም ቀና አይሆንም ቀኑ የሚል አዋጅ አለ እስኪመስል ሙሉ አይነጥፍም አይጎድልም ማጀትሽ ቢጠጡ ቢበሉ እስከ እሁድ ሰው እንዲ...

Continue Reading

ጎሳዬ ተስፋዬ – ሲያምሽ ያመኛል / Gossaye Tesfaye – Siyamsh Yamgnal

Gossaye Tesfaye 0 Comment on ጎሳዬ ተስፋዬ – ሲያምሽ ያመኛል / Gossaye Tesfaye – Siyamsh Yamgnal

አንቺ ሲያምሽ ውሎ ካደረ የኔስ ልብ ረግቶ ምኑን ኖረያንቺ ጤና ሲጎል የኔም ይጎላል የነገው ሰላሜም ይታጎላል አንቺ ሲያምሽ ውሎ ካደረ የኔስ ልብ ረግቶ ምኑን ኖረያንቺ ጤና ሲጎል የኔም ይጎላል የነገው...

Continue Reading