ጃኪ ጎሲ – ህልም_አየሁ/ Jaki Gossy – Helm ayehu

Jaki gosee0 Comment on ጃኪ ጎሲ – ህልም_አየሁ/ Jaki Gossy – Helm ayehu

ጎኔ አላረፈ አይኔም አልከዳኝ ይገርማል ውዴ ደርሶ የገጠመኝ ህልም አየው ውዴ ህልም አየው ህልም አየው ባንቺ የምዳኘው ህልም አየው ህልም አየው ውዴ ህልም አየው ህልም አየው ባንቺ የምዳኘው ህልም አየው...

Continue Reading

ጃኪ ጎሲ – ባራምባራስ Jaki Gossy – Barambaras

Jaki gosee0 Comment on ጃኪ ጎሲ – ባራምባራስ Jaki Gossy – Barambaras

ከሁኔታው በላይ ሆኖ ሰው ከማለ ዓይን ክዶ ማዶ ማዶ ልየው ካለ ከመንደርዋ ሄዶ ልቤ ስለቀረ ከጦርነት በላይ ሆንዋል የከረረ (ባራምባራስ አውጣው ያንን ፈረስ ፊት አውራሪ እኛ እንዳንሆን ፈሪ ግራዝማች እንደው...

Continue Reading

ጃኪ ጎሲ -አሮዲዮን / Jaki Gosse Arodiyon

Jaki gosee0 Comment on ጃኪ ጎሲ -አሮዲዮን / Jaki Gosse Arodiyon

ማህሌተ ያሬድ የሊቃውንት አባት አለምን በሀገሩ ቀድሞ ደረሰባት በቀይባህር ቀለም በምድርሽ ብራና ምልክቱን ይፃፍ ትውልድ እንደገና አሮዲዮን አሮዲዮን አ አሮዲዮን የአንቺስ ሰማይ ወዴት ይሆን አሮዲዮን አ አሮዲዮን የአንቺስ ሰማይ ወዴት...

Continue Reading

ጃኪ ጎሲ -ቀዳማዊቴ/ Jaki Gosse – Kedamawita

Jaki gosee0 Comment on ጃኪ ጎሲ -ቀዳማዊቴ/ Jaki Gosse – Kedamawita

በማያልቀው ፍቅርሽ ነግሰሽ በልቤ ሞገስ ደርቤ ሁሌም አዲስ ነሽ ለኔ ቃላት ማጣልሽ በቁም ነገርሽ ታምር አርጎ ፈጥሮት ያንቺን ሰውነት ይሄው እኔም ኖራለሁ አብሬሽ በምድር ገነት ገነት በፍቅር በውብ ሰገነት አክብሬሽ...

Continue Reading