አስለምደሽኛ ሰው ማፍቀርን መታመንን ምናምን
ማን አለኝ እንዳንቺ ለኔ ለኔ የሚሆን … የሚሆን

ውዴ ልዩ ልዩ ልዩ ውዴ ልዩ
አንቺ ልዩ ልዩ ልዩ ፍቅርሽ ልዩ

ያላየሁት ህይወት ፈጥረሽ ያሳየሽኝ
አለም በቃኝ ብዬ ብዬ አንደ አለም የሆንሽኝ
የኔ ፍቅር አወዋቂ የኔ የውቦች ጥግ
እንዴት እንደጓጓው ካንቺ ጋር እስክሰርግ

ልዩ …. ልዩ
ፍቅርሽ ልዩ ለኔ
ልዩ …. ልዩ
አንቺ ልዩ ለኔ

ውዴ ልዩ ልዩ ልዩ ውዴ ልዩ
አንቺ ልዩ ልዩ ልዩ ፍቅርሽ ልዩ

ካንደቤቴ ቃላት ባይጎርፍ እንደ ጅረት
ስሜቴን ታውቂያለሽ በቃ ያላንዳችም ስተት

አንድ ነው አመልሽ ሁኔታ አይቀይረው
እንዳንቺ አይነት አይደለም ወይ ወንድ ልጅ ሚመኘው

ልዩ …. ልዩ 2
ፍቅርሽ ልዩ ለኔ
ልዩ …. ልዩ
አንቺ ልዩ ለኔ

ውዴ ልዩ ልዩ ልዩ ውዴ ልዩ
አንቺ ልዩ ልዩ ልዩ ፍቅርሽ ልዩ

ሽሽግ እንደሚለው ከእናቱ ጉያ ስር
ልክ እንደ ህጻን ልጅ አድርጎኛል ፍቅር

አደልሽው ሂወቴን እኔስ ታድያለው
ውዴ ያንቺ ፍቅር እያደር አዲስ ነው

ውዴ ልዩ ልዩ ልዩ ውዴ ልዩ
አንቺ ልዩ ልዩ ልዩ ፍቅርሽ ልዩ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *