ላላላ ላላ ላ ላ ላ በፈለቀ በሚጣፍጥ ዜማ መሰንቆ ዋሽንት ከበሮ አመጣና አማረጠ ቅኝት አንባሰል ትዝታ ልገልጽ ፍቅሬን መፃፊያ አነሳና የተሸሸጉ ቃላት በልዩልዩ ቋንቋ ..…
ቸሊና -በቶሎ / Chelina – Betolo
መሰላቸት ከየት መጣብን ተዋደን መች ጨረስን ዘንድሮ ሳይፈርስ ቤታችን ዘሞ አዎ ዘንድሮ እናበጅ መፍትሄ በቶሎ መማማል ይጥፋብን ግን መካሰስ ምን ሊያረገን ዘንድሮ ሳይውል ሳያድር ሁሉን…
ቸሊና – ሳይ ባይ / Chelina – Say Bay
ሳይ ባይ ናፍቄ እስካይ አይኖች ላይ አቅንቼ ሳይ አይ አይ አይመጣም ባይ በዝተውም ባይ አመንኩኝ ላይ ካላንተ አይሞቅ ግቢው ጓሮ ይደብታል ዝምታው በዝቶ ጮሆ አየው…
ሳያት_ደምሴ – እስክሽር / Sayat Demssie – Eskesher
እየታወሰኝ ነው ቃልኪዳን ስትገባ አይኖችህ በእውነት ተሞልተው በእንባ አምኜው ሲናገር ልቤን ብረታለት እሱ ተጫወተ በቃል በቀለበት ፍቅርህ አሸንፎኝ ተሞኘሁኝ ወይኔ ጨዋታ ነው ላንተ እንደዛ መሆኔ…
ለምለም_ኃ_ሚካኤል -ገዳም / Lemlem H/Michael – Gedam
ቀስ በቀስ የታደልኩት ከሔዋን ልጅ በአዳም እኔ እኮ ነኝ ባንተ ፍቅር እድለኛ ገዳም እኔ ነኝ ያገኘሁ ክብር ታጅቤ በንጹህ ፍቅር እኔው ነኝ አዎ እድለኛ ባንተው…
ቸሊና – አይዞን / Chelina – Ayezon
ዓለም ሞላዋ ተርመስምሶ አረፍ ለማለት ፋታ ታጥቶ በዚም በዚያም የህይወት ፍልሚያ ሲያስጨንቀን ሲያምታታ ሁሁሁሁ አይይዞን ሁሁሁሁ ሁሁሁሁ አይይዞን ሁሁሁሁ ጣፋጭ ሰርተን ፍሬው ሲታይ ሳንበላው ሲሆን…
ሙሉአለም ታከለ – ሹሩረዬ / Mulualem Takele – shrureye
እዩት ህልሜ እየገባ የኔ ንጋት ሰምሮ እየጠባ እዩዋት ውስጤ እየገባች ፈገግታዬን ደሞ እያጎላች [ሽሩረዬ ንኢ ባባ … ሽሩረዬ ንኢ ባባ ልልብኺ ልበይ ክህባ .. ልልብኺ…
ጊልዶ ካሳ – ላገባ ነው / Gildo Kassa – Lageba New
ልቤ አንቺን ወዶ አይቀርም በባዶ ታድሎሻል አንቺን ዉዴን ኔያ ኔያ ነይ ነይ እኔ ላንቺው ቢዬ መጣሁኝ ቸኩዬ ሌላ ሁሉን ቲቼ ቲቼ ዬ ይ ዬ አይኖችሽ…
ዘሩባቤል ሞላ በሀገር ነው -Zerubabel Mola – Behager New
ቁርጡ ጠጁ በሀገር ነው አመት በዓሉ በሀገር ነው ቆሎ ድፎው በሀገር ነው ሳር ቄጤማው በሀገር ነው ቡና ሱሱ በሀገር ነው እጣን ጭሱ በሀገር ነው ሀዘን…
ዘሩባቤል ሞላ – ምንድነው ዝምታሽ/ Zerubabel Mola – Mindenew Zemetash
ምንድነው ዝምታው ምንድነው ዝምታሽ…(2x) በክፉ በደጉ ሳንለያይ ሊያሳስቱሽ ነው ወይ ምንድነው ዝምታው ምንድነው ዝምታሽ…(2x) በክፉ በደጉ ሳንለያይ ሊያሳስቱሽ ነው ወይ ላንቺም ለእኔም ከቶ ማይበጁ ጥጥ…