ምን አይነት ጥበብ ነው የተሠጠሽ ከላይ ድምበር ወሰን የሌለው የፍቅርሽ ውበቱ አርጎሻል የበላይ አርጎሻል በላይ ካልቀሬማ እንድህ ነዉ በፊቅር መታደል ካልቀሬማ እንድህ ነዉ በመዉደድ መታደል…
ዘቢባ ግርማ – ገራገር / Zebiba Germa – Gerager
ገራገር አንተ ልጅ አራዳ ሆዴ ነፍስ ነገር ገራገር ገራገር እንዴት አረክልኝ የመውደዴን ነገር ገራገር ገራገር አንተን ባዩ በዝቶ ልቤ ከሚቸገር ገራገር ገራገር ምነዉ ባወቀልኝ የኔ…
ራሄል ጌቱ – አልጓጓም/ Rahel Getu Alguwaguwam
ይሁን እንጅ ጥሩ መልካም ላልመሰለኝ እኔ አልጓጓም ባያድለኝ መውደድ ለእኔ እኖራለሁ እስከማየው ፍቅርን ብዬ(2x) ልበ ኩሩ ልበ ቀና እስከአየው ድረስ ያንን የኔ ጀግና ልደር እንጅ…
ዳግ ዳንኤል – የ ባሌዋ ቆንጆ / Dag Daniel – Yebalewa Konjo
ሂጃብዋን ጠምጥማ ለእምነትዋ ሟች እሷ ቢቻል ትሰጣለች ቀንሳ ከነብሷ የባሌዋ ቆንጆ ልቤን ወስዳው ማዶ ባህሌ ከባህልዋ ተዋህዶ እኔ ነኝ ከሸዋ እስዋ ነች ከባሌ ዋናው መዋደዱ…
ኤፍሬም አማረ – አሰይ / Ephrem Amare -Asey
ኣትዮ ከም ከመይ ዲኪ ፍቅሪ ኩሉ ትክእልዮ ኣትዮ መመሊስኪ ልበይ ዉስድ ተብልዮ ትክእልዮ መዓረይ ትክእልዩ ተመቅርዮ እንታይ እሞ እንታይሞ ቲ ክብለኪ ተዓዲልክዮ ተመስገን ኢለ ንዓኪ…
አስቴር አወቀ – ናፍቆት / Aster Aweke – Nafkot
ጊዜው ይርዘም እንጂ መቼ እረሳሃለው በሆነ ባልሆነው እናናናፍቅሃለው ይግረምህ እና ዛሬም እወድሃለሁ አንጀቴን አስሬ ይኸው እኖራለሁ እርቄ ሄጃለሁ ሁሉን ትቼ ትዝታን በልቤ አስቀርቼ ምነው የምቀጣ…
አስቴር አወቀ – ሃሎ / Aster Aweke – Hallo
የትላንትናው ህልሜ እውነት የሆነ እንደሆን በእግርም በ ፈረስም ያምጣልኝ አንተን የ44ቱ ደብር ይስሙኝ ካህናቱ ድረስልኝ አካሌ ሊበላኝ ነው ቤቱ የኔ ወዳጅማ አንተማ ማን ችሎ ማን…
አስቴር አወቀ – ኢትዮጵያ / Aster Aweke – Ethiopia
የፍቅርን ረድኤት አብዝቶ የ ሰላምን ፀሀይ አብርቶ ደስታና ፍቅር እንዲኖሮ ያርግልን ለኢትዮጵያችን አንድነት በሰላም አሸብርቆ ይምጣልን በእልልታ ታርቆ ደምቆ ካሎኝ ልምጣ ፍቅር ይውረድልን በኢትዮጵያችን በምስራቅ…
ጃኪ ጎሲ – ህልም_አየሁ/ Jaki Gossy – Helm ayehu
ጎኔ አላረፈ አይኔም አልከዳኝ ይገርማል ውዴ ደርሶ የገጠመኝ ህልም አየው ውዴ ህልም አየው ህልም አየው ባንቺ የምዳኘው ህልም አየው ህልም አየው ውዴ ህልም አየው ህልም…
ጃኪ ጎሲ- እንዳሞራው
እንደ አሞራዉ እንደ በራሪዉ ይህ ልቤ ነዉ እሩቅ አዳሪ የሚነሳው በጠዋት ማልዶ ተናፋቂ የሩቅ ሠዉ ወዶ እንደ አሞራዉ እንደ በራሪዉ ይህ ልቤ ነዉ እሩቅ አዳሪ…