አያምጣዉ ነዉ እንጂ አያድርስየሰዉ ሰዉ ተወዶ የታል ክስምነዉ ፍቅርህ ትጥቄን ሊያስፈታበኔዉ በጭምቷ በረታ ባንተ ቦታ ቢያደርገኝምነዉ በሆንኩኝ ግድ የለሽባንተ ቦታ ቢያደርገኝልቤን ከፍቅርህ እንዳሸሽ አይኔ በል…
ቃልአብ ክንፈ(ቃል ኪን)- ወስኗል / Kal kin – Wesenuwal
ሀሳብ ይዞሽይ ሆናል በእኔ እና አንቺ ነገርእውነቱን ነው ብለሽ እንደ መደናገርካሳለፍሽው ህይወት ነው ነገሩ ገብቶኛልየወደድኩሽ የእውነት ነው ልብ አምኖ ወስኗል ወስኗል ልቤ ወስኗል ወስኗልወስኗል ……
ዳጊ ዲ – በቃ / Dagi D – Beka Lyrics
ፍቅርን ሲሻ ልቤማ ደክሞአገኘሻ ሳይድንም ታሞጨምሮልሽ ውበቱን ደሞ ካንቺ ውጪ ልቤ አይቶ አያቅ አልሞበልቤ ላይ ፍቅርሽ ታትሞየቃልኪዳን ጣትሽን ስሞ አ ን ቺ ን ብያለውሌላ ይቅር…
ለምለም ኃ/ሚካኤል – ላሊበላ Lemlem H/Michael – Lalibela Lyrics
ቅዱስ ላሊበላ ነው አሉኝ ቤቱልሂድ ዓይን ዓይኑን ልየው ማልጄላስታ ላሊበላ ነው አሉኝ ቤቱልንገረው በዛው ልሳለም ሄጄ ልሳለም … ልሳለም ውዴንፀሀይ ሳትወጣ ልያዝ መንገዴንልሳለም … ልሳለም…
ሀሌሉያ ተ/ጻዲቅ- ካንተ ጋር / Haleluya T/tsadik – Kantegar
መለያየት ሞት ነው በሚለው ዘፍን …. በሚለው ዘፍንበእምባ ታጥበን ነበር ስቴድ ተቃቅፈን … ስቴድ ተቃቅፈንመሄድህን እንጂ መቅረትክን አላምነው .. መቅረትክን አላምነውዛሬ ነገ ሳትል ፍቅሬ ሳልሞትብህ…
ሄዋን ገ/ወልድ – ከምኔው / Hewan G/weld – Keminew
ወይ ላትናገር ወይ ላትረዳወዲ ወዲያ እያልክ ደርሶ እንደ እንግዳማረግህ ሳያንስ እኔን ባለዳ ሁሉን ካሟላው ካካልህ በላይከአይኔ አልፎ ድንገት ቀያይሮ ፀባይምኔው ተገኘ ፍቅርህ ልቤ ላይ ምኔው…
ሄኖክ ጌታቸው ከ ጊልዶ ካሳ – ብሶብኛል / Henok Getachew – Besobeshal
አልቻልኩትም ዛሬ ደሞ ከትላንትናውለካ ስትመጪነው እኔ ደና ምሆነውሰላም ሆኜ ተጫውቼ አረፍ ልል ስልበቃ ልሂድ ትይኛለሽ አይንሽን ሳልጠግብ ደሞ ስናፍቅ ምን እሆን ይሆንካላገኘሁሽ ደስተኛም አልሆንቶሎ ድረሺ…
ሮባ_ጁኒየር -ፎቶሽን / Roba Junior -Photoshen
አሁንም ይታየኛል ያንቺ የኔን ብናገር ማንስ ያምነኛል ስደሰት ስከፋ ባይንሽ አይተሻል ሚስጥር የምለዉን ሁሉንም ታዉቂያለሽ ስለኔ ሌላነት ሰዉም ሳይነግርሽ ማንም ሳትሰሚ ከኔዉ አረጋገጥሽ እኔም እንደዛዉ…
ኤልያስ ተሾመ – ኪያዬ/ Elias Teshome – Kiyaye
[ነበር ወይ የገባሽው ቃል ሌላ ስትለምጅ በአንዴ የሚጣል ልቤ አልቻለም አምኖ ሊቀበል ሰማው አፍሽ በሌላ ሲምል] 2X ” የኔ አለም ብዙ አልፈን በፍቅር ታጅበን በዜማ…