ወዬ ወዬ ብቻ አንቺ ኑሪልኝ ኑሪልኝ ኑሪልኝ እንጂ ብቻ አንቺ ኑሪልኝ ኑሪልኝ ኑሪልኝ እንጂ የትም ይመቸኛል የትም የትም ይመቸኛል የትም 🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸 ውብ ባይሆን ስፍራው ለአይን…
#እሱባለው_ይታየው_(የሺ) #ተው \ Esubalew Yetayew – Tew
ለካ የሞተው የበሬው አንጀት ነው ለካ ክራር ሆኖ ቤቴን የሞላው ለካ የሸነበቆው ስባሪ ነው ለካ ዋሽንት ሆኖ ልቤን የሚያምሰው ለካ ትዝታ ናፍቆትሽ ተዳምሮ ለካ አቅሜን…
እሱባለው_ይታየው (የሺ) – ከአይኔ አትጠፊም \ Esublaew Yetayew – Kayena Atefim
እንደ እህል እንደ ውሃ ይርባል ይጠማል ጨዋታሽስ ይቅር ኩርፊያሽ ይናፈቃል እንኳን ካጠገቤ ከጎኔ እረቀሽ አላውቅም ጠግቤ አይኔ ስር ሆነሽ … 2X 👀👀👀👀👀👀👀👀👀❤❤❤ ያ ጣፋጭ ፍቅራችን…
እሱባለው ይታየው (የሺ) – ጎዳና ሙሉ \ Esubalew Yetayew – Godana Mulu
ተመርጦ ለንግስ እንደበቃ የስቃይ ሎሌነት አበቃ በፍቅር ነገስኩኝ ፅልመቴን እረገጥኩኝ ሆንሽልኝ ብርታቴ የእናተሸ ቃል እውነቴ ጎዳና ሙሉ አለም ጎዳና ሙሉ ደስታ ጎዳና ሙሉ ፌሽታ ጎዳናው…
እሱባለው_ይታየው – ደግሞ_ደግሞ \ Esubalew Yetayew – Degmo Degmo
💖💖💖💞💞💞💞 #እሱባለው_ይታየው #ደግሞ_ደግሞ ስላንቺ ሰው ቢነግረኝም ልለይሽ ፍፁም አልቻልኩም እንዳልቆርጥ አቃተኝ እንዳልቆርጥ ከሰው አላየሁሽ እንዳልቆርጥ ደግሞ ደግሞ ይታየኛል ውበትሽ ሳስብ ልለይሽ ደግሞ ደግሞ ይመጣና…